የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ፣ ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ፣ ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ፣ ሰመራ ዩኒቨርሲቲ፣ ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ እና ቀብሪደሃር ዩኒቨርሲቲዎች በትብብር የሚሰሩት እና የአየር ንብረትን የሚቋቋም የተቀናጀ የግብርና ስራ እንዲሁም የአርሶ እና አርብቶ አደሩን ማህበረሰብ ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት የሚያረጋግጥ ፕሮጀክት ዛሬ በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ይፋ ሆኗል። ፕሮጀክቱ በዋናነት …
የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ሸሪዓን መሰረት አድርገው ከተቋቋሙ ባንኮች ከፍተኛ እውቅናን እያገኘ ከመጣው ዘምዘም ባንክ ጋር በትብብር ለመስራት የሚስያስችለውን ስምምነት ፈፅሟል። ስምምነቱ የዩኒቨርሲቲውን ማህበረሰብ በተለያየ አማራጭ በሚቀርብ የባንክ አገልግሎት ተጠቃሚ ከማድረጉም በላይ ከዩኒቨርሲቲው ጋር በመማር ማስተማር፣ ምርምር እና ማህበረሰብ …
የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ከሀረርጌ ካቶሊክ ቤተክርስቲያን ጋር በመተባበር ለ100 ወጣቶች የሳሙና እና በረኪና አመራረት ስልጠና በመስጠት ዛሬ አስመርቋል። ዩኒቨርሲቲው በተለይ ከወጣቶች ስራ ፈጠራ እና ክህሎት ጋር ተያይዞ የሚነሱ ክፍተቶችን ክግንዛቤ በማስገባት ስልጠናውን መስጠቱ ተነግሯል። የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ኡባህ አደም በምርቃት …
የጤና ሚኒስቴር ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ዛሬ የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ማስተማሪያ እና ሪፈራል ሆስፒታል ጉብኝት አድርገዋል። የስራ ሃላፊዎቹ በዋናነት ሆስፒታሉ እየሰጠ ያለውን የጤና አግልግሎቶች እና መሰረተ ልማት ተዟዙረው የጎበኙ ሲሆን ሆስፒታሉ በአጭር ጊዜ ውስጥ በርካታ የማህበረሰቡን ክፍል ተደራሽ የሚያደርግ ስራ መስራት መቻሉ …





