ተመራቂ ተማሪዎች (GC) እንዲሁም ከየባቹ ለተመረጡ ተማሪዎች የሥራ ፈጠራ ክህሎት ልማት (Entrepreneurship Skill Development) ስልጠና ተሰጥቷል። ስልጠናው የተማሪዎችን የፈጠራ አቅም ወደ ተጨባጭ ኢኮኖሚያዊ ውጤት ለመቀየር ያተኮረ ሲሆን፣ ተማሪዎች ከሥራ ፈላጊ ወደ ሥራ ፈጣሪነት እንዲሸጋገሩ እንደሚያግዝ ተጠቁሟል። ስልጠናው በተለይ የተማሪዎችን የሥራ …
የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የማህበረሰቡን ችግር የሚፈቱ፣ ለ 50 ሰዎች የሰራ እድል የሚፈጥሩ፣ በጎ አድራጊ ተቋማትን የሚደግፉ እና ወንጀልን በመከላከል ስራዎች ላይ በጎ ተጽዕኖ መፍጠር የሚችሉ 3 የተለያዩ ፕሮጀክቶችን አስመርቆ ለተጠቃሚዎች ክፍት አድርጓል፡፡ ሶስቱን የማህብረሰብ አገልግሎት ስራዎች መርቀው የከፈቱት የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት …
የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ 1500ኛው መውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሰላም የደስታ እና የፍቅር እንዲሆንላችሁ ይመኛል። ኢድ ሙባረክ===========================Yunivarsiitiin Dirree Dawaa hordoftoonni amantaa musliimaa marti keessan baga ayyaana Moowlidaa kan 1500ffaa nagaan geessan …
በድሬዳዋ አስተዳደር ገጠር ማህበረሰብ በዋሂል ወረዳ፣ ሁሉም ጤና ባለሞያዎችን በሳተፍ የክረምት በጎ ፈቃድ ህክምና አገልግሎት ተሰጥቷል። ሆስፒታሉ በድሬዳዋ ከተማ የተለያዩ ኣካባቢዎች በመዘዋወር አንዲሁም ጊዜያዊ የምርመራ ጣቢያዎችን በማዘጋጀት በርካታ ነዋሪዎችን ተደራሽ ያደረገ የህክምና ምርመራ አና የምክር አገልግሎት አየሰጠ ሲሆን ይህንኑ አገልግሎት …
የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ፣ ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ፣ ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ፣ ሰመራ ዩኒቨርሲቲ፣ ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ እና ቀብሪደሃር ዩኒቨርሲቲዎች በትብብር የሚሰሩት እና የአየር ንብረትን የሚቋቋም የተቀናጀ የግብርና ስራ እንዲሁም የአርሶ እና አርብቶ አደሩን ማህበረሰብ ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት የሚያረጋግጥ ፕሮጀክት ዛሬ በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ይፋ ሆኗል። ፕሮጀክቱ በዋናነት …
የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ሸሪዓን መሰረት አድርገው ከተቋቋሙ ባንኮች ከፍተኛ እውቅናን እያገኘ ከመጣው ዘምዘም ባንክ ጋር በትብብር ለመስራት የሚስያስችለውን ስምምነት ፈፅሟል። ስምምነቱ የዩኒቨርሲቲውን ማህበረሰብ በተለያየ አማራጭ በሚቀርብ የባንክ አገልግሎት ተጠቃሚ ከማድረጉም በላይ ከዩኒቨርሲቲው ጋር በመማር ማስተማር፣ ምርምር እና ማህበረሰብ …
የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ከሀረርጌ ካቶሊክ ቤተክርስቲያን ጋር በመተባበር ለ100 ወጣቶች የሳሙና እና በረኪና አመራረት ስልጠና በመስጠት ዛሬ አስመርቋል። ዩኒቨርሲቲው በተለይ ከወጣቶች ስራ ፈጠራ እና ክህሎት ጋር ተያይዞ የሚነሱ ክፍተቶችን ክግንዛቤ በማስገባት ስልጠናውን መስጠቱ ተነግሯል። የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ኡባህ አደም በምርቃት …
የጤና ሚኒስቴር ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ዛሬ የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ማስተማሪያ እና ሪፈራል ሆስፒታል ጉብኝት አድርገዋል። የስራ ሃላፊዎቹ በዋናነት ሆስፒታሉ እየሰጠ ያለውን የጤና አግልግሎቶች እና መሰረተ ልማት ተዟዙረው የጎበኙ ሲሆን ሆስፒታሉ በአጭር ጊዜ ውስጥ በርካታ የማህበረሰቡን ክፍል ተደራሽ የሚያደርግ ስራ መስራት መቻሉ …









