የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ከሀረርጌ ካቶሊክ ቤተክርስቲያን ጋር በመተባበር ለ100 ወጣቶች የሳሙና እና በረኪና አመራረት ስልጠና በመስጠት ዛሬ አስመርቋል። ዩኒቨርሲቲው በተለይ ከወጣቶች ስራ ፈጠራ እና ክህሎት ጋር ተያይዞ የሚነሱ ክፍተቶችን ክግንዛቤ በማስገባት ስልጠናውን መስጠቱ ተነግሯል። የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ኡባህ አደም በምርቃት …
የጤና ሚኒስቴር ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ዛሬ የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ማስተማሪያ እና ሪፈራል ሆስፒታል ጉብኝት አድርገዋል። የስራ ሃላፊዎቹ በዋናነት ሆስፒታሉ እየሰጠ ያለውን የጤና አግልግሎቶች እና መሰረተ ልማት ተዟዙረው የጎበኙ ሲሆን ሆስፒታሉ በአጭር ጊዜ ውስጥ በርካታ የማህበረሰቡን ክፍል ተደራሽ የሚያደርግ ስራ መስራት መቻሉ …



