በአስተዳደሩ የገጠር ክላስተሮች የሚገኙ እምቅ አቅሞችን የመለየት እንዲሁም አካባቢያዊ ፀጋዎች ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ ለልማት የሚውሉበትን መንገድ የሚያመላክት ፕሮጀክት ዛሬ የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ አመራሮች እና የአስተዳደሩ ንግድ፣ ኢንደስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ አመራሮች በተገኙበት በይፋ ተጀምሯል፡፡ በፕሮግራሙ ላይ ተገኝተው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ …
የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ለሦስት ወራት በእንግሊዘኛ ቋንቋ ክህሎት ማሻሻያ መርሃ ግብር ያሰለጠናቸውን 39 መምህራን አስመርቌል። ዩኒቨርሲቲው የመምህራኑን አቅም የሚገነቡ እንዲሁም የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ የሚያግዙ በርካታ የአቅም ማሻሻያ ስልጠናዎችን በመስጠት ላይ የሚገኝ ሲሆን የዩኒቨርሲቲውን መምህራን የእንግሊዘኛ ቋንቋ ክህሎት ለማሻሻል ያለመ የ3 ወር …
ተመራቂ ተማሪዎች (GC) እንዲሁም ከየባቹ ለተመረጡ ተማሪዎች የሥራ ፈጠራ ክህሎት ልማት (Entrepreneurship Skill Development) ስልጠና ተሰጥቷል። ስልጠናው የተማሪዎችን የፈጠራ አቅም ወደ ተጨባጭ ኢኮኖሚያዊ ውጤት ለመቀየር ያተኮረ ሲሆን፣ ተማሪዎች ከሥራ ፈላጊ ወደ ሥራ ፈጣሪነት እንዲሸጋገሩ እንደሚያግዝ ተጠቁሟል። ስልጠናው በተለይ የተማሪዎችን የሥራ …
የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የማህበረሰቡን ችግር የሚፈቱ፣ ለ 50 ሰዎች የሰራ እድል የሚፈጥሩ፣ በጎ አድራጊ ተቋማትን የሚደግፉ እና ወንጀልን በመከላከል ስራዎች ላይ በጎ ተጽዕኖ መፍጠር የሚችሉ 3 የተለያዩ ፕሮጀክቶችን አስመርቆ ለተጠቃሚዎች ክፍት አድርጓል፡፡ ሶስቱን የማህብረሰብ አገልግሎት ስራዎች መርቀው የከፈቱት የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት …





