ትምህርት ሚኒስቴር ልዩ የአዳሪ ትምህርት ቤቶችን በተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች ያቋቋመ ሲሆን በድሬዳዋ አስተዳደር የሚገነባው አዳሪ ትምህርት ቤት ተገንብቶ እስኪጠናቀቅ የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ በጊዜያዊነት ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ዝግጅት ሲያደርግ ቆይቷል፡፡ ዩኒቨርሲቲው ከተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች ለሚመጡት ባለ ልዩ ተሰጥኦ የዘጠነኛ ክፍል ተማሪዎች የሚሆን …
የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የሁለተኛ ዲግሪ ፕሮግራሞችን ስርዓተ ትምህርት የመከለስ ስራ በስፋት እያከናወነ ሲሆን በህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የማስተርስ ዲግሪ በህብረተሰብ ጤና አጠባበቅ (Master of Public Health) እንዲሁም በቢዝነስ እና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ Logistics and Supply Chain Management የስርዓተ ትምህርት ክለሳ ከከፍተኛ ትምህርት …
Dire Dawa University proudly participated in the Association of African Business Schools (AABS) 2026 Connect Conference, a premier gathering of business education leaders committed to shaping Africa’s future. Held under the theme “African Values, Global Futures: The Role of Business …
የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የአቅም ማሻሻያ ትምህርት ወስደው ከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን የሚቀላቀሉ ተማሪዎችን ሀገር አቀፍ ፈተና ማስፈተን ጀምሯል፡፡ በሀገር አቀፍ ደረጃ ዛሬ መሰጠት የጀመረውን ፈተና ቁጥራቸው 937 የሚሆኑ የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች መፈተን መጀመራቸው ታውቋል፡፡ የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ፈተናው በሰላም ተጀምሮ እንዲጠናቀቅ እንዲሁም የፈተና ስነ-ምግባር …
የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የትምህርት ጥራትን በተግባር ለማረጋገጥና አገር አቀፍ የፕሮግራም ዕውቅና (National Accreditation) ለማግኘት የሚያስችለውን የሰርቬይንግ ኢንጂነሪንግ ፕሮግራም የውስጥ ግምገማ አውደ ጥናት በዛሬው ዕለት አካሂዷል። በአውደ ጥናቱ መግቢያ ላይ ተገኝተው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የአካዳሚክ ምክትል ፕሬዝዳንት ዶ/ር …
1447ኛው የኢድ አል አደሃ (አረፋ) በዓል በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ በደማቅ ሁኔታ እየተከበረ ይገኛል። ዩኒቨርሲቲው በዓሉን አስመልክቶ ደማቅ የምሳ ፕሮግራም ልክ እንደወትሮው ሁሉ ያዘጋጀ ሲሆን የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮችም በዓሉን ከተማሪዎች ጋር ማዕድ በመጋራት በጋራ አሳልፈዋል፡ የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ አካዳሚክ ምክትል ፕሬዝዳንት ዶ/ር መገርሳ …
የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1447ኛው የኢድ አል አደሃ (አረፋ) በዓል አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሰላም እና የደስታ እንዲሆን መልካም ምኞቱን ይገልጻል ኢድ ሙባረክ!=======================Yuunivarsiitiin Dirree Dhawaa hordoftoota amantaa Islaamaa maraan baga ayyaana Iid Al-Adhaa (Arafaa) kan waggaa …
Dire Dawa University has held a memorial program for the development of language, culture, politics and religion. At the program, the university’s top leaders, the family of Dr. Mohammed Rashad and the guests were invited. The president of the university …
የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ አምራች እና አገልግሎት ሰጪ ተቋማትን አቅም ለማሻሻል እንዲሁም የአገልግሎት ጥራትን በማሳደግ ሀገራዊ እድገትን ማረጋገጥ የሚያስችሉ በርካታ የአቅም ማሻሻያ ስልጠናዎችን በመስጠት ላይ የሚገኝ ሲሆን ይህንኑ ተቋማዊ ጥረት አጠናክሮ በመቀጠል ለአምራች ኢንዱስትሪ ድጋፍ ሰጭ ባለሙያዎች የ3 ቀናት የአቅም ግንባታ ስልጠና …
የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ሕግ ትምህርት ቤት ከኢትዮጵያ የሕግ ትምህርት ቤቶች ማኅበር (ELSA) ጋር በመተባበር የውስጥ የሙት ኮርት (የልምምድ ችሎት) ውድድር አካሄደ። በዝግጅቱ ላይ የዩኒቨርሲቲው የአካዳሚክ ምክትል ፕሬዝዳንት፣ የኢትዮጵያ የሕግ ትምህርት ቤቶች ማኅበር ፕሬዝዳንት፣ መምህራን እና ተማሪዎች ተገኝተዋል። መድረኩን የከፈቱት የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ …











