ተመራቂ ተማሪዎች (GC) እንዲሁም ከየባቹ ለተመረጡ ተማሪዎች የሥራ ፈጠራ ክህሎት ልማት (Entrepreneurship Skill Development) ስልጠና ተሰጥቷል። ስልጠናው የተማሪዎችን የፈጠራ አቅም ወደ ተጨባጭ ኢኮኖሚያዊ ውጤት ለመቀየር ያተኮረ ሲሆን፣ ተማሪዎች ከሥራ ፈላጊ ወደ ሥራ ፈጣሪነት እንዲሸጋገሩ እንደሚያግዝ ተጠቁሟል። ስልጠናው በተለይ የተማሪዎችን የሥራ …
የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የማህበረሰቡን ችግር የሚፈቱ፣ ለ 50 ሰዎች የሰራ እድል የሚፈጥሩ፣ በጎ አድራጊ ተቋማትን የሚደግፉ እና ወንጀልን በመከላከል ስራዎች ላይ በጎ ተጽዕኖ መፍጠር የሚችሉ 3 የተለያዩ ፕሮጀክቶችን አስመርቆ ለተጠቃሚዎች ክፍት አድርጓል፡፡ ሶስቱን የማህብረሰብ አገልግሎት ስራዎች መርቀው የከፈቱት የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት …



