የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የትምህርት ጥራትን በተግባር ለማረጋገጥና አገር አቀፍ የፕሮግራም ዕውቅና (National Accreditation) ለማግኘት የሚያስችለውን የሰርቬይንግ ኢንጂነሪንግ ፕሮግራም የውስጥ ግምገማ አውደ ጥናት በዛሬው ዕለት አካሂዷል። በአውደ ጥናቱ መግቢያ ላይ ተገኝተው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የአካዳሚክ ምክትል ፕሬዝዳንት ዶ/ር …
1447ኛው የኢድ አል አደሃ (አረፋ) በዓል በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ በደማቅ ሁኔታ እየተከበረ ይገኛል። ዩኒቨርሲቲው በዓሉን አስመልክቶ ደማቅ የምሳ ፕሮግራም ልክ እንደወትሮው ሁሉ ያዘጋጀ ሲሆን የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮችም በዓሉን ከተማሪዎች ጋር ማዕድ በመጋራት በጋራ አሳልፈዋል፡ የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ አካዳሚክ ምክትል ፕሬዝዳንት ዶ/ር መገርሳ …
የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1447ኛው የኢድ አል አደሃ (አረፋ) በዓል አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሰላም እና የደስታ እንዲሆን መልካም ምኞቱን ይገልጻል ኢድ ሙባረክ!=======================Yuunivarsiitiin Dirree Dhawaa hordoftoota amantaa Islaamaa maraan baga ayyaana Iid Al-Adhaa (Arafaa) kan waggaa …
Dire Dawa University has held a memorial program for the development of language, culture, politics and religion. At the program, the university’s top leaders, the family of Dr. Mohammed Rashad and the guests were invited. The president of the university …
የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ አምራች እና አገልግሎት ሰጪ ተቋማትን አቅም ለማሻሻል እንዲሁም የአገልግሎት ጥራትን በማሳደግ ሀገራዊ እድገትን ማረጋገጥ የሚያስችሉ በርካታ የአቅም ማሻሻያ ስልጠናዎችን በመስጠት ላይ የሚገኝ ሲሆን ይህንኑ ተቋማዊ ጥረት አጠናክሮ በመቀጠል ለአምራች ኢንዱስትሪ ድጋፍ ሰጭ ባለሙያዎች የ3 ቀናት የአቅም ግንባታ ስልጠና …
የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ሕግ ትምህርት ቤት ከኢትዮጵያ የሕግ ትምህርት ቤቶች ማኅበር (ELSA) ጋር በመተባበር የውስጥ የሙት ኮርት (የልምምድ ችሎት) ውድድር አካሄደ። በዝግጅቱ ላይ የዩኒቨርሲቲው የአካዳሚክ ምክትል ፕሬዝዳንት፣ የኢትዮጵያ የሕግ ትምህርት ቤቶች ማኅበር ፕሬዝዳንት፣ መምህራን እና ተማሪዎች ተገኝተዋል። መድረኩን የከፈቱት የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ …
ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ከከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር የከተሞች ገቢ ሪፎርም ፕሮጀክት ጽ/ቤት ጋር በመተባበር ሲሰጥ የቆየው የከተማ ፕላን፣ መሬት እና የከተማ ፋይናነስ ዘርፍ ሥልጠና እና የብቃት ማረጋገጫ ምዘና ፕሮጀክት ማጠቃለያ መርሀግብር ተካሄደ። በስልጠናው ከአፋር፣ ከሶማሌ እና ከሀረሪ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት እንዲሁም …
በመልካም ስነ-ምግባር የታነፀና ከሱስ ነፃ የሆነ ሀገር ተረካቢ ትውልድ ለመፍጠር በትኩረት እየሰራ መሆኑን የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ገለጸ። የዩኒቨርሲቲው ማርኬቲንግ ትምህርት ክፍል ለ8ኛ ጊዜ ባካሄደው የማህበረሰብ ንቅናቄ መድረክ ወጣቶችን ከአደንዛዥ ዕፅ ተጠቃሚነት ለመከላከል ታሳቢ ያደረገ እና በርካታ ባለድርሻ አካላትን ያሳተፈ ደማቅ መድረክ …
የብዝሃነትና የመቻቻል ተምሳሌት በሆነችው ድሬዳዋ ከተማ የሚገኘው ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ “ብዝሃነት እና የሽግግር ፍትህ ለሀገር ግንባታ እና ዘላቂ ሰላም” በሚል መሪ ቃል ለ5ኛ ጊዜ በድምቀት አካሂዷል። ዩኒቨርሲቲው ብዝሃነትን የተቋሙ መገለጫና እሴት በማድረግ የሚሰራቸውን ስራዎች አጠናክሮ ቀጥሏል። የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ዶ/ር ኡባህ አደም …
የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ያመረታቸውን ዘመናዊ የሮኬት ስቶቭ የምግብ ማብሰያ ምድጃዎችን ለድሬዳዋ ግብርና፤ውሃ፣ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ ያስረከበ ሲሆን ዩኒቨርሲቲው ወደ ተግብር ሳይንስ ዩኒቨርሲቲ እያደረገ ያለውን ስትራቴጂካዊ ሽግግር ያመላከተ ስራ ሆኗል፡፡ ፕሮጀክቱ ዩኒቨርሲቲው በቋሚነት ከሚሰራቸው የቴክኖሎጂ ሽግግር ስራዎቹ አንዱ ከመሆኑም ባሻገር …











